“የረመዷን ፆም ዛሬ ጨረቃ ከታየች ነገ፣ ካልሆነ ግን ከነገ በስቲያ ይጀምራል” የፌዴራል ጠቅላይ ሸሪዓ ፍርድ ቤት

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የ1444ኛው ዓመተ ሒጅራ የረመዷን ፆም ማክሰኞ (ዛሬ) ጨረቃ ከታየች ረቡዕ (ነገ)፣ ካልኾነ ግን ሐሙስ (ከነገ በስቲያ) እንደሚጀምር የፌዴራል ጠቅላይ ሸሪዓ ፍርድ ቤት አስታወቀ። ፍርድ ቤቱ የ1444ኛው ዓመተ ሒጅራ የረመዷን ፆምን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፏል። “ለመላው ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች እንኳን ለ1444ኛው ዓመተ ሒጅራ የረመዷን ጾም በሰላም አደረሳችሁ፤ ለዚህ የተከበረ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply