የሩሲያው ፕሬዚዳንት የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለመላው የኦሮቶዶክስ ክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዚዳንቱ በመልዕክታቸው የትንሳኤ በዓል በሩሲያ ለዘመናት ከትውልድ ትውልድ ሲተላለፍ የቆየ፣ ሚሊዮኖችን አስተሳስሮ ለበጎ አድራጎት የሚያነሳሳ ቱባ መንፈሳዊ ትውፊት ነው ብለዋል። የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በአንድ በኩል ታሪካዊ፣ ባሕላዊ እና መንፈሳዊ ቅርሶችን በመጠበቅ፣ የማኅበረሰብ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply