“የሩሲያ ኤምባሲ “ኤምባሲው የውትድርና ምልመላ ቅጥር አውጥቷል” በሚል የወጣውን መሠረተ ቢስ መረጃ ውድቅ ማድረጉ የሚደነቅ ነው” የኢትዮጵያ መንግሥት

ዕረቡ ሚያዚያ 12 (አዲስ ማለዳ) በአዲስ አበባ የሚገኘው በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ “ኤምባሲው የውትድርና ምልመላ ቅጥር አውጥቷል” በሚል የወጣውን መሠረተ ቢስ ዘገባ ውድቅ ማድረጉ የሚደነቅና በመልካም የሚታይ መሆኑን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ። ኤምባሲው ምንም አይነት የቅጥር ማመልከቻ እንደማይቀበል እና እ.ኤ.አ. በ 1961…

The post “የሩሲያ ኤምባሲ “ኤምባሲው የውትድርና ምልመላ ቅጥር አውጥቷል” በሚል የወጣውን መሠረተ ቢስ መረጃ ውድቅ ማድረጉ የሚደነቅ ነው” የኢትዮጵያ መንግሥት first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply