
ባለፈው አንድ ዓመት የተካሄደው የሩሲያ እና የዩክሬን ጦርነት ከሁለቱ አገራት ባሻገር በመላው ዓለም ከፍተኛ ምጣኔ ሀብታዊ እና ፖለቲካዊ ተጽእኖን አስከትሏል። በተለይ በሁለቱ አገራት አጠቃላይ ሁኔታ ላይ ያመጣው ለውጥ እጅግ የጎላ ነው። በሕዝቡ የዕለት ከዕለት ሕይወት፣ መፈናቀል፣ ምጣኔ ሀብት፣ ግዛት፣ ወታደራዊ አቅም እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ላይ ያስከተለው ለውጥ ከፍ ያለ ነው።
Source: Link to the Post