የሩሲያ ጥቃት በዩክሬናዉያን ላይ የኒዉክሌር ስጋት መደቀኑን የቡድን 7 አገራት አስታወቁ፡፡የሩሲያ ጦር በዩክሬን በሚገኘዉ የኒዉክሊየር ጣቢያ ላይ ጥቃት ማድረሱን ተከትሎ የቡድን 7 አገራት ጥ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/NepoMEjsb_CfmT6arGanTxdftza4eFsX08BbmgHIFQTGYqzrWxuVwu_-9_92ysGR-rKHDhIgAIRFdiOkI63qiX2vHNjWos0GyGk4iquIW10wWnoMUGi8NLtMH2_iGms31DpMeqBOy9296A84vnnZQRuuj9V_oGgTUJxjZ6akIPe4p4ZDYzoUXkFwoyWQVTi7Q0FVOY_drxX7RQLgOaikqWjjmiiUS8Oul0eWNUH7CLkZ5CQId6TvgsSJU8hGhbberaRDN8cFIiHamyGHNoOIwt6M1nfpfKm6_8cTCk7ctVBtrKgaVz-LZFRYkMO3Lq2S7xgRYRxxob0TZvXreTCjWg.jpg

የሩሲያ ጥቃት በዩክሬናዉያን ላይ የኒዉክሌር ስጋት መደቀኑን የቡድን 7 አገራት አስታወቁ፡፡

የሩሲያ ጦር በዩክሬን በሚገኘዉ የኒዉክሊየር ጣቢያ ላይ ጥቃት ማድረሱን ተከትሎ የቡድን 7 አገራት ጥቃቱ የኒዉክሌር ስጋት ደቅኗል ብለዋል፡፡

የቡድን 7 አገራት የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ባወጡት የጋራ መግለጫ የሩሲያ ጦር በዩክሬናዉያን ላይ የኒዉክሌር ጥቃት እንዲደርስ እያደረጉ ነዉ ማለታቸዉን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡

ሞስኮ በዩክሬን ዛፖርዢያ የኒኩለር ጣቢያ አካባቢ ጥቃት እያደረሰች ትገኛለች፡፡
ይህንም ተከትሎ የኒዉክሌር ጣቢያዉ ፈንድቶ በዜጎች ላይ አደጋ ያደርሳል በሚል ስጋት ደቅኗል፡፡

በአባቱ መረቀ
ሐምሌ 04 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply