‹የሩስያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በኢትዮጵያ የሚካሄደውን የኃይማኖትና የዘር ጭፍጨፋ በማውገዝ ለተመድ ክስ አቀረቡ!!!›

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች መጠቃት የእስልምና፣ ፕሮቴስታንትና ካቶሊኮች እምነት ተከታዬች ጥቃት ነው!

የሩስያ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር  ሰርጌይ ላሮቭና የኢትየጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ብፁዕ አብነ ማትያስ

በዓለማችን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ተከታዬች ብዛት ሩስያ በመቶ አንድ ሚሊየን አንደኛ ስትሆን ኢትዮጵያ አርባ ሦስት ሚሊዮን ተከታዬች ሁለተኛ ናት፡፡

የሩስያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን  በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ የሚደርሰውን አሰቃቂ የኃይማኖትና የዘር ማጥፋት ወንጀል የሚያሳይ ዘጋቢ ፊልም፣ ኤስኤኤ ቴሌቪዝን ስፊ ስርጭት በመስጠት ለሩስያ ህዝብ መረጃውን አጋርተዋል፡፡ ለፓን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሶሳይቲ ዳሬክተር ለጆርጅ ኤሌክስናደር ሪፖርት ያደረጉት ኢትዮጵያኖች ዲያቆን ሠለሞን ክብሪያና አቶ ምንተስኖት ደስታ በኢትዮጵያ ኦሮሚያ ክልል ተደጋጋሚ የተቀናጀ ጥቃት መፈጸሙን በማስረጃ አስደግፈው አሳይተዋል፡፡ የሩስያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርከ ብፁዕ አብነ ክሪልና የሩስያ መንግሥት ባለሥልጣናት በኢትዮጵያን ኦርቶዶክሳዊያን ላይ የተፈፀመውን የሃይማኖትና የዘር ማጥፋት (ጆኖሳይድ) ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት፣ ለዓለም አቀፍ ድርጅቶችና ማህበረሰቦች፣ ለዓለም አቀፍ ስብዓዊ ድርጅቶች አቅርበዋል፡፡1

‹‹ኢትዮጵያ የዓለም ኦርቶዶክስ ክርስቲያን እምነት የነደፈች አገር ናት›› ብሎ የጻፈው ጀፍ ዲያመንት  መረጃ መሠረት ከአህጉረ አውሮፓ ውጭኢትዮጵያ ትልቁ  ኦርቶዶክስ ክርስቲያን እምነት ተከታዬች ሉባት ሃገር ናት፡፡ በማንኛውም የኦርቶዶክስ ሃይማኖት እምነት መለኪያ ኢትዮጵያዊያን ለዕምነታቸው ፅኑ፣ ለክራቸው መስቀል ሞችና ናቸው ከመካከለኛውና ምስራቅ አውሮፓ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን እምነት አማኞች ጋር ስናነፃፅራቸው፡፡2

‹‹Ethiopia has the largest Orthodox Christian population outside Europe, and, by many measures, Orthodox Ethiopians have much higher levels of religious commitment than do Orthodox Christians in the faith’s heartland of Central and Eastern Europe.››

እንደ ኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ የ2007ዓ/ም መረጃ መሰረት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች አርባ ሦስት በመቶ ፣ የኢትዮጵያ ፕሮቴስታንት ኃይማኖት እምነት ተከታዬች አስራዘጠኝ በመቶ፣ የኢትዮጵያ የሮማ  ካቶሊኮች እምነት ተከታዬች አንድ በመቶ፣ የኢትዮጵያ እስልምና ኃይማኖት ተከታዮች ሠላሳ አራት በመቶ ናቸው፡፡

በ2010 እኤአ  የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች በሠላሳ ስድስት ሚሊዮን በመሆን አስራአራት በመቶ የዓለም ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ህዝብን ይወክላሉ፡፡ በሰንጠረዡ ላይ እንደምታስተውሉት በ1910 እኤአ ኤትዮጵያ አምስተኛ ደረጃ በሦስት ሚሊዮን ብዛት ላይ ትገኝ ነበር በ2010 እኤአ ሠላሳ አምስት በመቶ ለመሆን ችላለች፡፡ ኢትዮጵያ በመቶ አመታት ውስጥ የህዝብ ቁጥር ከ ዘጠኝ ወደ ሰማንያ ሦስት ሚሊዮን የህዝብ ቁጥር በመጨመሩ ምክንያት ነው፡፡ “According to the Ethiopian Central Statistical Agency (2007 census), the national religious composition is Ethiopian Orthodox 43.5%, Protestantism 18.6%, Roman Catholicism 0.7%, Islam 33.9%, traditional 2.6%, and others 0.6%.” 3

አስሩ ታላላቅ የኦርቶዶክስ ተከታይ ህዝቦች፣ ከ1910 እስከ 2010እኤአ የመቶ ዓመታት ዘመን

Orthodox Christians do not make up a majority of Ethiopia’s overall population: 43% of Ethiopians are Orthodox, while approximately 19% are Protestant and 35% are Muslim. Still, in 2010, the 36 million Orthodox Christians in Ethiopia made up about 14% of the world’s total Orthodox population (compared with a 76% share in Central and Eastern Europe), up from about 3 million in 1910, when Orthodox Ethiopians made up 3% of the Orthodox total. This increase is owed mainly to natural growth in Ethiopia’s population, which rose from 9 million to 83 million between 1910 and 2010. Ethiopian Orthodoxy is part of the Oriental branch of Orthodoxy, which accounts for approximately 20% of the global Orthodox population and is not in communion with Eastern Orthodoxy, the larger branch, largely due to theological and doctrinal differences.

‹‹ማንኛውም ሰው በሕይወት የመኖር መብት አለው፡፡ ማንኛውም ሰው በሕግ በተደነገገ ከባድ የወንጀል ቅጣት ካልሆነ በስተቀር ሕይወቱን አያጣም፡፡›› የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት፣ አንቀጽ15

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች መጠቃት እስልምና፣ ፕሮቴስታንትና፣ ካቶሊኮች፣ እምነት ተከታዬች ጥቃት ነው!!! በአንድ ላይ በመቆም ድምፃችንን እናሰማ!!!

አንድ እናት ዶክተር አብይን የጠየቁት ‹‹ልጄን ነው ያረዱት፣ ፍየል ያረዱ መሰላቸው ወይ! ፍርድህን ስጠኝ፡፡››

ሻብያ፣ ህወሓት፣የኦነግ ቄሮ/ ሸኔ፣ አንድም ሁለትም ሦስትም ናቸው!!!

የህክምና ዶክተሮች መቅጠር ያልቻለ መንግሥት ብልጽግና አያመጣም!!!

በሳውዲ አረቢያ መንግሥት በኢትዮጵያ ስደተኞች ላይ የሚፈፀም ኢሰብአዊ ግፍ ይቆማል!!!

የህሊና እስረኞች እስክንድር ነጋ፣ ስንታየሁ ቸኮል፣ ልደቱ አያሌው፣ አስቴር ስዩም  ይፈቱ!!

የፖለቲካ እስረኞች ይፈቱ!!! በኢትዮጵያ የህግ ሉዓላዊነት ይከበር!!!

 

ምንጭ፡-

  • https://www.youtube.com/watch?v=MmmMWBToITo/ሰበር ዜና – ጦርነት ሊነሳ ነዉ? | ትግራይ ያስገባቸዉ የጦር ጀቶች ተያዙ | በኦርቶዶክስ ጉዳይ ሩስያ ገባች | Ethiopia | Top mereja/Oct 17, 2020
  • https://www.pewresearch.org/fact-tank/2017/11/28/ethiopia-is-an-outlier-in-the-orthodox-christian-world/ Ethiopia is an outlier in the Orthodox Christian world/BY JEFF DIAMANT
  • (https://www.google.com/search?ei=6SOMX9OuErXVgwfc8LOQDg&q=ethiopian+population+by+religion)

Leave a Reply