የሪያል ማድሪድ  የደጋፊዎች  የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ይፋ ሆነ::  እንግሊዛዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ጁድ ቤሊንግሀም የሪያል ማድሪድ የደጋፊዎች የአመቱ ምርጥ ተጨዋች በመሆን መመረጥ ችሏል። ጁ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/pQxKz75yw_Ql3Eb0mp5gM3hBIlSMI9Jv1zslhPVZljA8NNkncC46C5KsAsXiLjxVb2SQyykKE_sGwX8If2_Uemf6mHJ6cp7VLdCtAQDl1c8f_SXOYCwU40R9hZJtKNOo4iDIG5gFC1ZHVQF7kvq3p8SAQkdzWpeilj3IegY7qoZxfQ1jkPXOrHd_fptlncVNgwbZGInShsCfVUWLIBXwBrC3riLyX8hBYIfcoNGJQPs6aB-wT4pNns59xmTANh_-GSbfDPURgcfbNIMYCnPY6YVylI7qiP_rh8lmQ_ISTN2cjKcxS7fT-1CNHMJEeRGYZZ14rzyI1r0Ws9Gc6zjsng.jpg

የሪያል ማድሪድ  የደጋፊዎች  የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ይፋ ሆነ:: 

እንግሊዛዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ጁድ ቤሊንግሀም የሪያል ማድሪድ የደጋፊዎች የአመቱ ምርጥ ተጨዋች በመሆን መመረጥ ችሏል።

ጁድ ቤሊንግሀም ሎስ ብላንኮዎቹ የላሊጋ ፣ ሻምፒየንስ ሊግ እና ስፔን ሱፐር ካፕ ዋንጫን ሲያሳኩ ሀያ ሶስት ግቦችን በማስቆጠር ለቡድኑ ጥሩ የሚባል ግልጋሎት መስጠት ችሏል።

” በመጀመሪያ አመቴ ይህንን ሽልማት በማሸነፌ ኩራት ተሰምቶኛል የመረጡኝን ደጋፊዎች ሁሉ አመሰግናለሁ።”ሲል ቤሊንግሀም ከሽልማቱ በኋላ ተናግሯል።

በጋዲሳ መገርሳ

ግንቦት 28 ቀን 2016 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply