“የራስ ኃይሉ ተክለኃይማኖት ቅርስ ቤት ለመፍረሱ ተጠያቂዎች የኮርፖሬሽኑ ተከራይና ወረዳው ናቸው” የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን

በቅርስነት የተመዘገበው የራስ ኃይሉ ተክለኃይማኖት ቤት ለመፍረሱ የኮርፖሬሽኑ ተከራይ እና የአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 የመሠረተ ልማት ቅንጅት ግንባታ ፍቃድ እና ቁጥጥር ጽ/ቤት ተጠያቂዎች ናቸው ሲል የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን አስታወቀ። ኮርፖሬሽኑ ለቅርስ ቤቱ የዕድሳትና ጥገና ፈቃድ እንዲሰጥ ለወረዳ 5 የመሠረተ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply