የራያ ራዩማ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ በህወሓት ላይ ያለውን ስጋት ገለጸ

https://gdb.voanews.com/190E97DE-AE05-4784-BDDB-EE365D053E6A_cx15_cy0_cw85_w800_h450.jpg

ህወሓት የማንነት ጥያቄ ባነሳው ህዝባችን ላይ የበቀል እርምጃ ሊወስድ ስለሚችል ስጋት እንዳለው የራያ ራዩማ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ራዴፓ/ ገለጸ፡፡

የፌዴራሉ መንግሥት አስፈላጊውን ሁሉ እንዲያደርግ የጠየቀው ራዴፓ የመንግሥትን ወታደራዊ እርምጃ እንደሚደግፈው አረጋግጧል፡፡

የፌዴራሉ ፖሊስ ኮሚሽን በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ጥቃት ለመሰንዘር ህወሓት አጥፊዎችን ማሰማራቱን ገልጾ፣ ከነዚህ መሃል የተወሰኑትን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታውቋል፡፡ ትግራይን ከአማራ ክልል በሚያገናኘው ድምበር አካባቢዎች አስፈላጊው የደህንነት ጥበቃ እየተደረገ መሆኑን በሰሜን ወሎ ዞን የራያ ቆቦ ወረዳ ገልጿል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply