“የራያ እጣፋንታው እና አምሳያው አማራ ነው” ዛዲግ አብርሃ

ወልድያ: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ አመራር ልህቀት ኘሬዝዳንት ዛዲግ አብርሃ ከወልድያ ከተማ እና ሰሜን ወሎ ዞን አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች ጋር በነበራቸው የምክክር ጊዜ ወልድያ ከተማ ሲመጡ የተሰማቸውን ስሜት እና በወቅታዊ የራያ ጉዳይ ላይ ንግግር አድርገዋል። ወልድያ ከተማን ከልጅነታቸው ጀምሮ እንደሚያውቋት እና በልጅነታቸው የከተሞች ሁሉ አውራ አድርገው ይስሏት የነበረች የልጅነት ትዝታቸውን የምትጋራ ከተማ መኾኗን የአፍሪካ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply