የሬሚዲያል ፈተና ከሰኔ ወር መጀመሪያ እስከ 15 ባሉት ቀናት በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለመስጠት እየተሠራ መኾኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራን እና ተማሪዎች ልማት ዴስክ ኀላፊ በየነ ተዘራ የዘንድሮውን የሬሚዲያል ፈተና ከሰኔ ወር መጀመሪያ እስከ 15 ባሉት ቀናት በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ላይ ለመስጠት እየተሠራ ነው ብለዋል፡፡ ባለፈው ዓመት የተፈጠረውን ችግር ለመቅረፍ ፈተናውን በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ይሠጣል ነው ያሉት። ፈተናው በኦንላይን፣ በኦንላይን እና በወረቀት አልያም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply