የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በቤተ ክርስቲያን፣ በሀገራዊ እና በወቅታዊ ዐበይት ጉደዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ-ጉባኤ ተጠናቅቋል። የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ሲጠናቀቅ በዐበይት እና ወቅታዊ የሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ አውጥቷል። ቅዱስ ሲኖዶስ ያሳለፈውን ውሳኔ በሚመለከት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ መግለጫ ሰጥተዋል። ብፁዕነታቸው በመግለጫቸውም፦ ✍️ በቅድስት ቤተክርስቲያን እና በሀገሪቱ መንግሥት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply