የሮማ ካቶሊክ ሊቀ ጳጳስ ፍራንሲስ የኮሮናቫይረስ ክትባት ለሁሉም እንዲዳረስ አሳሰቡ – BBC News አማርኛ

የሮማ ካቶሊክ ሊቀ ጳጳስ ፍራንሲስ የኮሮናቫይረስ ክትባት ለሁሉም እንዲዳረስ አሳሰቡ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/58A5/production/_116239622__116249693_popeurbi.jpg

የሮማ ካቶሊክ ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ የፈረንጆቹን የገና በዓል አስመልክተው ለመጀመሪያ ጊዜ በኦንላይን ባስተላለፉት መልዕክት የኮቪድ-19 ሕክምና እንዳይዳረስ አጥር መሰራት እንደሌለበት አሳስበዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply