የሮቤ እና የጎባ ከተማ ነዋሪዎች የመከላከያ ሰራዊት የተቀዳጀውን አንፀባራቂ ድል አስመልክቶ የተሰማቸውን ደስታ እየገለፁ ነው

የሮቤ እና የጎባ ከተማ ነዋሪዎች የመከላከያ ሰራዊት የተቀዳጀውን አንፀባራቂ ድል አስመልክቶ የተሰማቸውን ደስታ እየገለፁ ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የሮቤ እና የጎባ ከተማ ነዋሪዎች በትናንትናው እለት የመከላከያ ሰራዊት የጁንታውን የመጨረሻ ምሽግ መቐለን መቆጣጠሩን ተከትሎ ደስታቸውን እየገለፁ ይገኛሉ፡፡

The post የሮቤ እና የጎባ ከተማ ነዋሪዎች የመከላከያ ሰራዊት የተቀዳጀውን አንፀባራቂ ድል አስመልክቶ የተሰማቸውን ደስታ እየገለፁ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply