ፖሊስ የኩመራ ጠበቃ ለሆኑት መልካሙ ኦጎ፣ ደንበኛቸውን ሐሰተኛ መረጃ በማሰራጨት፣ ከመንግሥት ጋር ከሚዋጉ ኃይሎች ጋር ግንኙነት በማድረግ፣ እንዲሁም የሕብረተሰብን ሰላምና ደህንነት በመረበሽ ጠርጥሮት በቁጥጥር ስር ማዋሉንና ምርመራ መጀመሩን ገልጾላቸው ነበር ይላል የሮይተርስ ዘገባ። የዜና ወኪሉ ካሜራ ባለሙያው ኩመራ ገመቹ፣ በምን ሁኔታ ከእስር እንደተለቀቀ ያለው ነገር የለም።
Source: Link to the Post