የሰላሙ ባለቤት ማኀበረሰቡ እንዲኾን የተሠሩት ሥራዎች ውጤታማ መኾናቸው ተጠቆመ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር.)፣ የኮማንዶ እና የአየር ወለድ ጠቅላይ መምሪያ ምክትል አዛዥ ብርጋዴር ጄነራል አበባው ሰይድ እንዲኹም ሌሎች የጸጥታ አባላት እና አመራሮች በመድረኩ ላይ ተገኝተዋል። የአማራ ክልል ሰላም እና ደኅንነት ቢሮ ምክትል ኀላፊ በሪሁን መንግስቱ እንዳነሱት ሰላምን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply