የሰላም መንገድ!

ከዑራኤል አደባባይ እስከ ወሎ ሰፈር ያለው መንገድ “የሰላም መንገድ” በሚል ተሰየመ::

የጳጉሜን ወራት ሁሉም ቀናት በተለያዩ መርሃ ግብሮች በመከበር ላይ ሲሆን ዛሬ ጳጉሜን 03 የሰላም ቀን ተደርጎ የተለያዩ መርሃ ግብሮች እየተከወኑበት ይገኛል።

እለቱን በማስመልክትም በአዲስ አበባ ከዑራኤል አደባባይ እስከ ወሎ ሰፈር ያለው መንገድ “የሰላም መንገድ” በሚል ተሰይሟል።

የዛሬውን እለት በማስመልከት ከሰላም ጎዳና ስያሜ ቀጥሎ የሰላም የእግር ጉዞና የሰላም ‘ፖል’ የተተከለ ሲሆን የሰላም ኮንፈረንስ የሚካሄድ ይሆናል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ጳጉሜ 03 ቀን 2014 ዓ.ም

ለወቅታዊና ታማኝ መረጃዎች የቴሌግራምና የዩቲዩብ ቻናላችንን ይከታተሉን!

Facebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Source: Link to the Post

Leave a Reply