የሰላም እጦቱ በሴቶች፣ ሕጻናት፣ አረጋዊያን እና አካል ጉዳተኞች ላይ ጉዳት እያስከተለ በመኾኑ ዘላቂ ሰላም ማስፈን እንደሚያስፈልግ የሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ አሳሰበ።

ደብረ ብርሃን: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “ሰላምን በማጽናት በዘላቂነት እግር መትከል” በሚል መሪ መልዕክት በደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኙ ከሁሉም ክፍለ ከተማ የተውጣጡ ሴቶች በተገኙበት ውይይት እየተካሄደ ነው። በሰላም እጦት ከሚፈተኑ የማኅበረሰብ ክፍሎች መካከል ሴቶች ቀዳሚዎቹ ናቸው። በከተማ አሥተዳደሩ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኀላፊ ቅመም አሽኔ ባቀረቡት የውይይቱ መነሻ ጹሑፍ ሴቶች የሰላም ተምሳሌት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply