“የሰላም እጦቱ በገቢ አሠባሠብ ላይ ከፍተኛ ጫና ፈጥሯል” የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር

ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በ2016 በጀት ዓመት 2 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር ለመሠብሠብ ታቅዶ ባለፉት ስምንት ወራት መሠብሠብ የተቻለው 572 ሚሊዮን 156 ሺህ ብር ነው። ይህም ከዓመቱ እቅድ ውስጥ 20 ነጥብ 2 በመቶ ብቻ ነው ተብሏል። የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ገቢዎች ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የግብር አወሳሰን፣ አሠባሠብ እና ክትትል ሂደት አሥተባባሪ ታረቀኝ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply