“የሰላም እጦቱ ከዚህ በላይ እድሜ እንዳያገኝ ማድረግ አለብን” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው

ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከተረጅነት አስተሳሰብ ለመላቀቅ እና በቤተሰብ ደረጃ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ከባሕር ዳር ከተማ ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት ተካሂዷል። ውይይቱን የሲዳማ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ፣ የደቡብ ኢትዮጵያ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ተስፋዬ ይገዙ፣ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው መርተውታል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply