“የሰላም እጦቱ የገቢ አሰባሰቡ ላይ ጫና ፈጥሯል” የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ

ባሕር ዳር: መስከረም 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተፈጠረው የሰላም እጦት ክልሉን በማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ዘርፍ እየፈተነው ነው፡፡ በክልሉ የተፈጠረው የሰላም እጦት በገቢ አሰባሰቡ ላይ ጫና ፈጥሯል፡፡ በአማራ ክልል በወቅቱ መሰብሰብ የሚገባው ግብርም አልተሰበሰበም፡፡ የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የታክስ ጉዳዮች አማካሪ እንግዳወርቅ ገዛኸኝ ቢሮው በ2105 በጀት ዓመት 42 ነጥብ 85 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply