“የሰላም እጦት ስለሚወልደው ችግር ጎረቤት ከኾኑ ሀገራት መረዳት እና ከእነርሱ መማር ያስፈልጋል” ኮሎኔል ተስፋዬ ኤፍሬም

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ” ሃይማኖት ለሰላም ግንባታ” በሚል መሪ መልእክት ከሃይማኖት አባቶች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች፣ ከሴቶች፣ ከወጣቶች እና ከመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ጋር መክሯል። በምክክሩ የተገኙት የባሕር ዳር እና አካባቢው ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ተወካይ ኮሎኔል ተስፋዬ ኤፍሬም የሰላም ዋጋው ሰላም ብቻ ነው፣ ሚዛኑም ሰላም ነው፣ የእኛ መውጣት እና መውረድ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply