የሰላም እጦት የኑሮ ውድነቱን ለመቀነስ የሚያደርገውን ጥረት ፈታኝ እንዳደረገበት የንግድ እና ገብያ ልማት ቢሮ አስታወቀ

ባሕር ዳር: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከጊዜ ወደ ጊዜ የኑሮ ውድነቱ እያሻቀበ መጥቷል፡፡ በየቀኑ የፍጆታ እቃዎች ዋጋ እየጨመረ የኅብረተሰቡን ኑሮ አዳጋች አድርጎታል፡፡ በየደረጃው ያሉ ተቋማት ይህንን ችግር ለመፍታት ስለምን ተሳናቸው? አሚኮ ከዚህ በፊት የኑሮ ውድነቱን ለመቀነስ በመንግሥት በኩል የቆዩ አሠራሮችን በምን ደረጃ ላይ እንዳሉ ለመፈተሽ ጥረት አድርጓል፡፡ የኑሮ ውድነቱን ችግር ለመፍታት በመንግሥት ከተቀመጡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply