“የሰላም እጦት የዘጋው ማዕድ”

ባሕር ዳር: መጋቢት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ታሪክ እንደ ብራና ተገልጦ የሚነበብባቸው፣ ባሕል ሳይበረዝ የሚታይባቸው፣ ጥበብ እንደ ማለዳ ጀምበር የሚፍለቀለቅባቸው፣ እውቀት እንደማይነጥፍ አፍላግ የሚፈስስባቸው አያሌ ታሪካዊ ሥፍራዎች፣ ባሕላዊ ክዋኔዎች፣ ሃይማኖታዊ ክብረ በዓላት ያሉበት፤ አንድ እርምጃ በተራመዱ ቁጥር ታሪክ የሚማሩበት፣ እሴት የሚገበዩበት፣ ሃይማኖትን የሚያዩበት እና የሚሰሙበት፣ ከዳር እስከ ዳር ታሪክ ያለው ምድር ነው የአማራ ክልል፡፡ በተራመዱ ቁጥር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply