የሰላም ካውንስሉ ጥረት እውን እንዲኾን መንግሥት በትኩረት ሊሠራ እንደሚገባ የራያ ቆቦ ወረዳ ነዎሪዎች ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሰሜን ወሎ ዞን በራያ ቆቦ ወረዳ “ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ መልእክት የሰላም ኮንፍረንስ ተካሄዷል። የመድረኩ ተሳፊዎችም መንግሥት ያቀረበው የሰላም አማራጭ ስንጠይቀው የነበረ ጉዳይ በመኾኑ በእኛ በኩል ደስተኞች ነን ብለዋል። ነገር ግን የሰላም ካውንስሉ ጥረት እውን እንዲኾን መንግሥት በትኩረት መሥራት አለበት ብለዋል። በትጥቅ ትግል ውስጥ ያሉ ወገኖች መንግሥት ያቀረበውን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply