የሰላም ግንባታ ሥራዎችን ውጤታማ ለማድረግ ኅብረተሰቡን ያሳተፈ ተደጋጋሚ ሕዝባዊ ውይይት መደረጉን ማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስታወቀ።

ጎንደር: መጋቢት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በፍትሕ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ.ር) የሚመራው የፌዴራል የድጋፍ እና ሱፐርቪዥን ቡድን ከማዕከላዊ ጎንደር ዞን አሥተዳደር ከተውጣጡ የሥራ ኀላፊዎች ጋር በጎንደር ከተማ እየመከሩ ነው። ምክክሩ ባለፉት ወራት በተከናወኑ የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች አፈጻጸም ዙሪያ ያተኮረ ነው። ለውይይቱ መነሻ ጽሑፍ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ እና የዞኑ መሬት መምሪያ ኀላፊ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply