የሰላም ጥሪዉን የተቀበሉ የተሃድሶ ሠልጣኞች የማጠቃለያ መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡

ጎንደር: ታኅሳሥ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተሃድሶ ሥልጠና ሲወስዱ የነበሩ ከ8 መቶ በላይ አካላት የተሳተፉበት የማጠቃለያ መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ እየተካሔደ ነው። በመድረኩ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አሥተዳደሪ ወርቁ ኃይለማሪያም፣ የጎንደር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሃይ፣ የጎንደር ቀጣና ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ጀኔራል ዋኘው አለሜ እና ሌሎችም የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። በምሕረት የገቡት ወገኖች የክልሉን የሠላም ጥሪ የተቀበሉ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply