የሰላም ጥሪውን መቀበል ማሸነፍ እንጂ መሸነፍ አለመኾኑን የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።

ሰቆጣ: ግንቦት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በተከሰተው የሰላም እጦት ምክንያት በክልሉ ምጣኔ ሃብታዊ እና ማኅበራዊ ተፅዕኖ አሳድሯል። ይህንን ችግር ለመፍታትም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ያቀረቡት የሰላም ጥሪ ወቅቱን የጠበቀ እና አግባብነት ያለው መኾኑን በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል። የሰቆጣ ከተማ ነዋሪው አቶ አሰፋ ፀሐዩ ከጦርነት ውድመት እና ሞት ነው የሚገኘው፤ ከሰላም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply