“የሰላም ጥሪውን ተቀብለው እና ሕዝብን ይቅርታ ጠይቀው ለሚገቡ ሁሉ የሰላም በሮች ክፍት ናቸው” አቶ ይርጋ ሲሳይ

ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ወራት በአማራ ክልል በርካታ አካባቢዎች የተፈጠረው የጸጥታ ችግር ሰብዓዊ፣ ምጣኔ ሃብታዊ እና ማኅበራዊ ሳንካዎችን ፈጥሯል፡፡ የክልሉን ወቅታዊ የሰላም ኹኔታ አስመልክተው በጽሕፈት ቤታቸው መግለጫ የሰጡት የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አቶ ይርጋ ሲሳይ ከሰላም አማራጮች እና ጥሪዎች ጎን ለጎን የተሠራው ሕግ የማስከበር ሥራ ውጤታማ ነበር ብለዋል፡፡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply