“የሰላም ጥሪው የአሸናፊነት እና የተሸናፊነት ጉዳይ ሳይኾን የክልሉን ሰላም የማረጋገጥ ጉዳይ ነው” ሜጀር ጀኔራል ሻምበል ፈረደ

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን ቆላማ ቀጣናዎች ኮማንድ ፖስት የክልሉ መንግሥት ያወጣውን የሰላም ጥሪ ተከትሎ በዞኑ ከተመረጡ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች እና ከወረዳ አመራሮች ጋር ምክክር አድርጓል። በምክክር መድረኩ የሰሜን ወሎ ዞን አሥተዳዳሪ አራጌ ይመር እና የሰሜን ምሥራቅ እዝ ምክትል አዛዥ እና የኮማንድ ፖስቱ ሰብሳቢ ሜጄር ጀኔራል ሻምበል ፈረደን ጨምሮ የሃይማኖት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply