የሰሜኑ ጦርነት በትምህርት ላይ ያደረሰውን ጉዳት ለመመለስ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ውድመት ከደረሰባቸው የአማራ ክልል የማኅበራዊ ተቋማት መካከል የትምህርት ዘርፉ አንዱ ነው። የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የዕቅድ እና ሃብት ማፈላለግ ዳይሬክተር ምሥጋናው አማረ በጦርነቱ የትምህርት ተቋማት ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸው ገልጸዋል። ከጦርነቱ በኋላ የወደሙ የትምህርት ተቋማትን መልሶ ለማልማት እና ወደ ሥራ ለማስገባት እየተሠራ መኾኑን የገለጹት አቶ ምሥጋናው እስካሁን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply