ባሕር ዳር:መጋቢት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጣልያናዊው አሰልጣኝ አንቶንዮ ኮንቴ ከሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሃም አሰልጣኝነታቸው መነሳታቸውን ክለቡ አስታውቋል፡፡ የ53 ዓመቱ ጎልማሳ ጣሊያናዊው አሰልጣኝ አንቶንዮ ኮንቴ ለ16 ወራት ከቶተንሀም ጋር የነበራቸውን ቆይታ በስምምነት ቋጭተውታል ተብሏል፡፡ ከጁቬንቱስ፣ ቼልሲ፣ ኢንተር ሚላን እና ቶተንሃም ጋር በአሰልጣኝነት ያገለገሉት ኮንቴ የቶተንሃም ቆይታቸው ዝቅተኛ ውጤት የተመዘገበበት ነበር ነው የተባለው፡፡ በቅርቡ ከሳውዝአምፐተን ጋር አቻ […]
Source: Link to the Post