“የሰሜን ሽዋ ዞን የኢንዱስትሪ እንቅስቃሴ ማነቆዎችን ለመፍታት እየተሠራ ነው” የሰሜን ሸዋ ዞን

ባሕር ዳር: ግንቦት 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ መካሻ ዓለማየሁ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ አካል የኾነው እና የሰሜን ሸዋ ዞን የኢንቨስትመንት ፀጋዎች፣ የልማት አገልግሎት ሁኔታ እና ቀጣይ እድሎች ላይ ያተኮረውን መድረክ ከፍተዋል። ዋና አሥተዳዳሪው የሰሜን ሽዋ ዞን ለኢንቨስትመንት ሥራ እምቅ አቅም ያለው መኾኑንም ገልጸዋል። ባለፉት ዓመታት በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ 1 ሺህ 315፣ በአገልግሎት ዘርፍ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply