You are currently viewing የሰሜን ኮሪያው ኪም ሴት ልጅ ለ5ኛ ጊዜ በአደባባይ መታየቷ ለምን አነጋጋሪ ሆነ? – BBC News አማርኛ

የሰሜን ኮሪያው ኪም ሴት ልጅ ለ5ኛ ጊዜ በአደባባይ መታየቷ ለምን አነጋጋሪ ሆነ? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/232a/live/f9e7fbb0-a9dd-11ed-8f65-71bfa0525ce3.jpg

ባለፈው ረቡዕ የሰማይ ስባሪ የሚያካክሉ ተጎታች ሚሳኤሎች ሲያጓሩ ነበር፤ በሰሜን ኮሪያዋ ዋና ከተማ ፒዮንግያንግ። በሚደንቅ ሁኔታ ለሚሳኤሎቹ ቁብ የሰጠ አልነበረም። ከኪም ጎን ፈገግ የምትለዋ ሴት ልጅ ከግዙፎቹ ሚሳኤሎች በላይ ደምቃ ትታይ ነበር።

Source: Link to the Post

Leave a Reply