ዓለም አዲሱን ዓመት ሊቀበል ተፍ ተፍ በሚልበት ወቅት ኪም ሚሳኤል ለመሞከር ተፍ ተፍ ይሉ ነበር።
አዲሱ ዓመት ሊገባ ጥቂት ሰዓታት ሲቀሩት ምዕራቡ ዓለም ደማቅ ርችቶችን ወደ ሰማይ ሲተኩስ ነበር።
ኪም ግን አዲሱ ዓመት ሊገባ ሦስት ሰዓት ሲቀሩት ጀምሮ ሚሳኤል እየሞከሩ ነበር። በእርግጥ ያለፈው የፈረንጆች ዓመት ለሰሜን ኮሪያ ስኬታማ የሚባል ነበር።

Source: Link to the Post