የሰሜን ወሎ ነዋሪ በእርዳታ አለመድረስ አማረረ

በህወሓት ኃይሎች ሥር የቆንበት ጊዜ ከዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ ምንም ዓይነት እርዳታ አለማግኘታቸውን ቪኦኤ ያነጋገራቸው የሰሜን ወሎ ነዋሪዎች ተናግረዋል።

“የህዝቡ ቅሬታ ምክንያታዊ ነው” ያለው የአማራ ክልል አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ኮሚሽን አሁንም የተጎዱትን መልሶ በማቋቋምና ፈጣን ድጋፍ በማድረጉ እንቅስቃሴ ዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ የበኩሉን አስተዋፅዖ እንዲያደርግ ጠይቋል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply