የሰሜን ወሎ አሕጉረ ስብከት በሀብሩ ወረዳ ጃራ የተፈናቃዮች መጠለያ ካምኘ ለሚገኙ ወገኖች ድጋፍ አጀረገ።

ወልዲያ: ግንቦት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያ የሰሜን ወሎ አሕጉረ ስብከት በሀብሩ ወረዳ ጃራ የተፈናቃዮች መጠለያ ካምኘ ለሚገኙ ወገኖች ድጋፍ አድርጓል። የአህጉረ ስብከቱ ሊቀጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ ድጋፉን በአካል በመገኘት አስረክበዋል። ውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን በማስተባበር 2 ሚሊዮን 163 ሺህ ብር ወጭ የተደረገበት ምግብ ነው ድጋፍ ያደረጉት። ብፁዕነታቸው ከዕለት ምግብ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply