የሰሜን ዕዝን የሬዲዮ መገናኛ በመጥለፍ የተጠረጠሩ ሳባት የጄኔራል መኮንኖች ፍርድ ቤት ቀረቡ

የመከላከያ ኮሙዩኒኬሽን ኃላፊ ሜጀር ጄነራል ገብረመድህን ፍቃዱን ጨምሮ አገርን በመክዳት ወንጀልና ሕገ መንግስታዊ ስርዓቱን ለመናድ በማሰብ ወንጀል የተጠረጠሩ የመከላከያ ሰራዊት አመራሮች ፍርድ ቤት መቅረባቸው ተገለጸ። የመከላከያ ኮሙዩኒኬሽን ኃላፊ ሜጀር ጄነራል ገብረመድህን ፍቃዱ፣ የመከላከያ ሰራዊት ምዕራብ ዕዝ አዛዥ ሜጀር ጄኔራል ይርዳው…

Source: Link to the Post

Leave a Reply