የሰሜን ጎጃም ኮማንድፖስት በአዴት ከተማ በጽንፈኞች ታግቶ የነበረ የሰባት ዓመት ህጻን አስለቀቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሚያዝያ 11/2016 ዓ.ም በአዴት ከተማ አዩ መሐመድ የሚባል የሰባት ዓመት ህጻን አግቶ በመውሰድ ገንዘብ ካልሰጡት እንደሚገድለው በመዛት ከህጻኑ ቤተሰቦች ጋር ሲደራደር ቆይቷል ተብሏል። በአካባቢው የሚገኘው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ባደረገው የተጠናከረ የመረጃ እና የክትትል ሥራ ከ9 ቀናት በኋላ ህጻኑ ታግቶ ከነበረበት ቦታ ከነአጋቾቹ በቁጥጥር ሥር በማዋል ህጻኑን ለቤተሰቦቹ አስረክቧል፡፡ ሠራዊቱ በእገታ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply