
የሰሞኑን የእስር ዘመቻ አስመልክቶ በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጰያ ኤምባሲ ፊት ለፊት እስክንድር ነጋን ጨምሮ ትዉልደ ኢትዮጵያዉያን በተገኙበት ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል። በአሻራ ሚዲያ የፌስቡክ ገፅ ከቀኑ 10:30 ጀምሮ በቀጥታ (live facebook) ይተላለፋል። ይከታተሉት። ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- ቴሌግራም :- https://t.me/asharamedia24 Facebook :- https://www.facebook.com/asharamedia24 youtube :- https://www.youtube.com/channel/UChir2nIy58hlLQRYyHIQeHA… Telegram (https://t.me/asharamedia24) Ashara Media – አሻራ ሚዲያ ስልክ፥ +251984000629 ዩትዩብ፥ https://bit.ly/33XmKro
Source: Link to the Post