የሰሞኑ የአሜሪካ ”አዛኝ ቅቤ አንጓችነት” ቁርጡ ለይቷል። አሜሪካ ከግብጽ ጋር ስልታዊ ጉዳዮች ላይ ተውያይታ በጋራ መግለጫ አውጥተዋል።ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ተመሳሳይ አቋም መውሰድ እና የጋራ ወታደራዊ ስምምነት ጨምሮ የወደብ ጉዳይ ላይ በቶሎ መስማማት አለባቸው።የሁለቱም ጠላቶች ግንባር እየገጠሙ ዝምታው ምንድን ነው?

የግብጹ ፕሬዝዳንት አልሲሲ እና የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ባይደንየአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት ትናንት ምሽት ጥቅምት 30/2014 ዓም (ኖቨምበር 9/2021 እአአ) Joint Statement on the US – Egypt Strategic Dialogue በሚል ርዕስ ባወጣው መግለጫ  ከተገለጡት ውስጥ -👉 አሜሪካ የግብጽን ወታደራዊ ሃይል ማጠናከር ላይ በበለጠ ልትገፋበት፣👉 የኢትዮጵያን የአባይ ግድብ በተመለከተ አሜሪካ የግብጽን የውሃ ደህንነት መከላከል የሚል መርህ ትከተላለች፣👉 ግድቡን በተመለከተ ድርድሩ በአፍሪካ ህብረት ስር ሆኖ በ2015ዓም እአአ ኢትዮጵያ፣ግብጽ እና ሱዳን ባደረጉት የመግባብያ የስምምነት መርህ እና በመስከረም

Source: Link to the Post

Leave a Reply