የሰሞኑ ጉንፋን – ኦሚክሮን? ወይስ ሌላ?

ሰሞኑን ጉንፋን መሰል ወረርሽኝ በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች መከሰቱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።

ይሁን እንጂ ከኮሮናቫይረስ አዲሱ ዝርያ ጋር የሚገናኝ ስለመሆን አለመሆኑ ለመናገር የሚያስችል የምርመራ ውጤት ገና እንደሌለ ተገልጿል።

የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመከላከል ከሃገሪቱ አጠቃላይ ህዝብ 45 ከመቶ የሚሆነውን ለመከተብ እየሠራ መሆኑን በጤና ሚኒስቴር የህፃናትና የእናቶች ጤና ዳይሬክተር ዶክተር መሠረት ዘላለም ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply