“የሰረቁት እና ያልተገባቸውን የሻቱት ሁሉ ወድቀዋል” ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 1/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ትዕዛዛትን ያላከበሩት ከአለቅነት ወደ ሎሌነት ወርደዋል፣ ትዕዛዛትን ያላከበሩት በሰው እጅ ያልተሠራውን አብዝቶም ያማረውን የክብር ልብስ አውልቀዋል፣ በምትኩም የጠቆረውን ማቅ ለብሰዋል፣ ከብርሃን ወደ ጨለማ ተወርውረዋል፣ ተከብረው ሳለ ተዋርደዋል፣ ተከብረው ሳለ ተንቀዋል፣ ታላቆች ሳሉ የእርኩሰትን ግብር ወስደዋል፣ ከታናሽነትም ዝቅ ብለዋል። ከትዕዛዛት ውጭ ከፍታን የመረጡት፣ ከሕግ ውጭ አለቅነትን የወደዱት ተቀጥቅጠው ወርደዋል፣ የተከበሩ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply