
ሰብዓዊ መብት ተሟጋቾቹ ድርጅቶች አምነስቲ ኢንተርናሽናል እና ሂዩማን ራይትስ ዎች በጋራ “ከዚህ ምድር እናጠፋችኋለን”፡ በሰብዓዊነት የሚፈጸም ወንጀል እና የዘር ማጽዳት በኢትጵያ ምዕራብ ትግራይ የሚል ዘርዘር ያለ ሪፖርት በትናንትናው እለት መጋቢት 28፣ 2014 ዓ.ም ማውጣታቸውን ተከትሎ የኢትዮጵያ መንግሥት ምላሽ ሰጥቷል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post