የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ ተጨማሪ 85 ተሽከርካሪዎች መቀሌ መድረሳቸው ተገለፀ

ሰኞ ግንቦት 8 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ ተጨማሪ 85 ተሽከርካሪዎች በትናንትናው ዕለት መቀሌ መድረሳቸውን የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስታወቀ። የዓለም ምግብ ፕሮግራም በኢትዮጵያ በማህበራዊ ትስስር ገጹ፤ በትግራይ እና አፋር ክልሎች ለችግር ተጋላጭ የማህበረሰብ ክፍሎች የሚሰራጨው የሰብዓዊ እርዳታ ተጠናክሮ…

The post የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ ተጨማሪ 85 ተሽከርካሪዎች መቀሌ መድረሳቸው ተገለፀ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply