“የሰው ተኮር ማኅበራዊ አገልግሎት ሥራዎችን እጅ ለእጅ ተያይዘን ቀጣይነት ባለው መልኩ እንሠራለን” የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ: ታኅሳስ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 የአቅመ ደካሞችን ቤት አድሶ ለባለቤቶቹ አስረክቧል። የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በአራዳ ክፍለ ከተማ ለአራት አቅመ ደካማ ቤተሰቦች ለእያንዳንዳቸው ባለ ሁለት ክፍል የመኖሪያ ቤት እድሳትን አጠናቆ ከነሙሉ የቤት እቃው አስረክቧል፡፡ የቤት እድሳት ለተደረገላቸው አቅመ ደካማ ቤተሰቦች ርክክብ ያደረጉት የኢፌዴሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply