የሰው እና የእንሰሳ ሕይወት በየክረምቱ ይቀጥፍ የነበረው የአሻር ወንዝ ድልድይ ግንባታ ተጠናቀቀ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን በደቡብ አቸፈር ወረዳ የአሻር ወንዝ ድልድይ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾኗል። በሰሜን ጎጃም ዞን ደቡብ አቸፈር ወረዳ የቦደን ሀና ቀበሌ የሚገኘው የአሻር ወንዝ ርዝመቱ 42 ሜትር የሆነ ድልድይ በክልሉ መንግስት በ46 ሚሊዮን ብር ተገንብቶ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ። የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ ኃላፊ አቶ ሙሀመድ ያሲን ቢሮው በ2015 […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply