የሱማሌ ክልል ምክር ቤት የሀብት ምዝገባ አዋጅ አጸደቀ

የሱማሌ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው የ5ኛ ዓመት 13ኛው መደበኛ ጉባኤ የሀብት ማሳወቅና ምዝገባ አዋጅ ማጽደቁን የክልሉ የሥነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ገለጸ። የሀብት ማሳወቅና ምዝገባ ዳይሬክተር አቶ አብዱልከሪም አህመድ፣ የክልሉ ምክር ቤት አባላት በቀረበላቸው የሀብት ማሳወቅና ምዝገባ ረቂቅ አዋጅ ላይ ውይይት…

Source: Link to the Post

Leave a Reply