You are currently viewing የሱቶን ግምት፡ ሊቨርፑል እና ዩናይትድ ያሸንፋሉ፣ ቼልሲ ይሸነፋል  – BBC News አማርኛ

የሱቶን ግምት፡ ሊቨርፑል እና ዩናይትድ ያሸንፋሉ፣ ቼልሲ ይሸነፋል – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/20e5/live/201bd310-5eb5-11ee-93e8-5d16174eb488.jpg

ባለፉት ስድስት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ሊቨርፑል እና ቶትንሃም አልተሸነፉም።
በሚቀጥለው እሁድ እርስ በእርስ ይገናኛሉ። ይህንን ያለመሸነፍ ጉዞ የትኛውን ቡድን ያስቀጥል ይሆን? ወይስ ነጥብ ተጋርተው ሁለቱም ያለመሸነፍ ጥንካሬያቸውን ያስጠብቃሉ?

Source: Link to the Post

Leave a Reply