የሱዳኑ ሄሜቲ አስቸኳይ ተኩስ አቁም ለማድረግ ከጦሩ ጋር ለመነጋገር ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ

ግጭቱን ለማቆም መሰረት ይሆናል የተባለውን ‘የአዲስ አበባ ዲክላሬሽን’ በመፈረም፣ ፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ግጭቱን ለማቆም ያላቸውን ቁርጠኝነት አሳይተዋል ተብሏል

Source: Link to the Post

Leave a Reply